City Governement Of Addis Ababa Health Bureau External Vacancy Announcement
እንኳን ወደ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የሰው ሃብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት የስራ ቅጥር መመዝገቢያ ገጽ በደህና መጡ!
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በስሩ ለሚገኙ ጤና ተቋማት በ6 የስራ መደቦች ላይ የጤና ባለሞያዎችን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር የወጣ ማስታወቂያ፡
የመረጡት የስራ መደብ ለመመዝገብ / ለማመልከት የስራ መደቡን ስም ይጫኑ፡
1. ጠቅላላ ሐኪም I
2. ፋርማሲ ፕሮፌሽናል I
3. ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት ፕሮፌሽናል I
4. ደረጃ IV ጤና ኤክስቴንሽን I
5. ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ I
6. የተቀናጀ ድንገተኛ ቀዶ ህክምና (የማህፀንና ፅንስ ህክምና እና አጠቃላይ ቀዶ ህክምና) ፕሮፌሽናል ስፔሻሊስት I
How To Apply
Interested applicants who can meet the above minimum requirements can submit their application, CVs and non-returnable Documents of their credentials in through via online link of this announcement: https://forms.gle/Qd7pf3PtKEtBSjr98
Registration Date: 10 (Ten) working days starting from vacancy announcement
Only short listed Candidates will be contacted.
NB:-Whenever you are looking for jobs in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel
https://t.me/elelanajobs