Debre Birhan University

Debre Berhan University (DBU) is a public higher education institution established as an autonomous in 2007 by the decree no. 61/1999 E.C of the Council of Ministers of the FDRE. Since its establishment, DBU has been striving hard to achieve its triple mandates of producing efficient graduates by offering research assisted quality education, undertaking problem solving research on some selected thematic areas and offering community engagement training, consultancy service, transferring technology and undertaking innovations.
Presently, Debre Berhan University, in addition to the academic programs being offered on its main campus, has started providing training in its new campus, namely Asrat Woldeyes Health Science Campus located in Debre Berhan City Administration. Hakim Gizaw Memorial Teaching Hospital has also started carrying out its duty with modern technologies and facilities which enhance the medication process and treatment of patients. Minilik II Technology Institute and Mehal-Meda Highland Agriculture & Tourism Research center are under construction.

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተገለፀው የትምህርት መስክ መስፈርቱን የሚያሟሉ መምህራን እና የቴክኒክ ረዳቶችን አወዳድሮ መምህራንን በቋሚ ኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

ማሳሰቢያ፤
=====
1. አመልካቾች ለምዝገባ በአካል ሲመጡ የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት፤12/10ኛ ሰርቲፊኬት፤ከመጀመሪያ ዲግሪ ጀምሮ ያለውን ሰርቲፊኬትና ትራንስክሪፕት ዋናውንና የማይመለስ አንዳንድ ፎቶ ኮፒ ይዘው በብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 24 መመዝገብ ይችላሉ፡፡
2. በአካል ቀርበው መመዝገብ ለማይችሉ የተጠቀሰው የመመዝገቢያ ጊዜ ገደብ ሳያልፍ በኢ-ሜል አድራሻ dbuchrm@dbu.edu.et መመዝገብ ይችላሉ፡፡ በኢ-ሜል አድራሻ መላክ የምትችሉት የግንኙነት መስመር መኖሩን አረጋግጣችሁ ብቻ ነው፡፡
3. የአመልካቾች እድሜ በተመለከተ ለሁለተኛ ዲግሪ ከ 45 ዓመት፤ለ3ኛ ዲግሪ ከ55 ዓመት መብለጥ የለበትም፡፡
4. በሌክቸረርነት ፣በረዳት ፕሮፌሰርና በላይ ለመቀጠር CGPA ለወንዶች 3.50 ፣ ለሴቶች 3.35፣ ለአካል ጉዳተኞች እና ለታዳጊ ክልል ነባር ብሔረሰብ ተወላጅ 3.15፣፣ከአንድ በላይ አዎንታዊ ድጋፍ ተጠቃሚዎች 3.10 እና በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው ለወንዶች 3.0 ፣ ለሴቶች 2.75 ፣ ለአካል ጉዳተኞች እና ለታዳጊ ክልል ነባር ብሔረሰብ ተወላጅ 2.5፣ከአንድ በላይ አዎንታዊ ድጋፍ ተጠቃሚዎች 2.50 እና በላይ የነበራቸው ሆነው የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ የመመረቂያ ፅሁፍ /Thesis/ በጣም ጥሩ /Very good/ ወይም B+ እና በላይ ፣
5. በውጪ ሀገራት ትምህርታቸውን የተከታተሉ ተወዳዳሪዎች ከከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጄንሲ የትምህርት ደረጃ አቻ ግመታ ሰነድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
6. ደመወዝ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የደመወዝ ስኬል መሰረት ነው፣
7. ለመምህርነት 3ኛ እና 2ኛ ዲግሪ በተጠየቁት የሥራ መደቦች ላይ 3ኛ ዲግሪ ያላቸው በቂ ተወዳዳሪዎች ከቀረቡ ቅድሚያ ለ3ኛ ዲግሪ ይሰጣል፤
8. የመመዝገቢያ ጊዜ ፡-ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ከመስከረም11/2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ብቻ፤
9. የምዝገባ ቦታ፡- በብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 24
10. የፈተናው ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፤
11. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0913510067 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

NB:-Whenever you are looking for  in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel

https://t.me/elelanajobs