Ethiopia Commodity Exchange (ECX)

The Ethiopia Commodity Exchange (ECX) is a new initiative for Ethiopia and the first of its kind in Africa.  The ECX is a unique partnership of market actors, the Members of the Exchange, and its main promoter, the Government of Ethiopia. ECX represents the future of Ethiopia, bringing integrity, security, and efficiency to the market. ECX creates opportunities for unparalleled growth in the commodity sector and linked industries, such as transport and logistics, banking and financial services, and others.

Ethiopian Commodity Exchange External Vacancy Announcement

የስራ መደብ – ሾፌር 

Required Qualification and Experience
Education: ቢያንስ የ3 — ደረጃ ወይም ተመሳሳይ መንጃ ፈቃድ ያለው
12/10 ክፍል ያጠናቀቀ ቢያንስ የሶስት አመት የስራ ልምድ ያለው /በታወቀ ድርጅት ውስጥ ያገለገለ ቢሆን ይመረጣል/
የስራ ቦታ : አዲስ አበባ – (ዋናው መ/ቤት)
የስራ ሁኔታ : በቋሚነት  
ደመወዝ :- በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራው ዝርዝር
የድርጅቱን ሰራተኞች እንዲሁም መልዕክቶች ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በሚፈለገው ጊዜ በጥንቃቄ ያደርሰል፣
ተሽከርካሪው እንቅስቃሴ ከመጀመሩ በፊት ወይም ፊልድ ከመውጣቱ በፊት ፍተሻ ያካሂዳል/እንዲካሄድ ያደርጋል፣
የተሽከርካሪውን ሙሉ ደህንነት እና ንጽህና ይጠብቃል
አደጋ በደረሰ ጊዜ አደጋውን በተመለከተ በአፋጣኝ ለቅርብ አለቃው ያሳውቃል፤ እንዲሁም ተገቢውን ክትትል  ያደርጋል፣
የድርጅቱን የትራንስፖርት ፖሊሲ እና መመሪያ በጥንቃቄ ይተገብራል፣
ሌሎች በቅርብ አለቃው የሚታዘዙትን ተመሳሳይ ስራዎች ያከናወናል።

How To Apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ያላችሁን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለኢትዮጵያ ምርት ገበያ ፖ.ሳ.ቁ 17341 ማስገባት ወይም በኢሜል አድራሻ jobs@ecx.com.et መላክ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

NB:-Whenever you are looking for  in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel

https://t.me/elelanajobs