The institution established as an Ethiopian Electric Utility Enterprise by Council of Ministers in accordance with Proclamation No 691/2003 Article 5 which is to determine the powers and functions of the executive bodies of the Federal Democratic Republic of Ethiopia, Public Enterprises Proclamation No. 25/1984 Article 47 (1) (a), and Council of Ministers’ organization Establishment regulation 303/2006. Enterprise is administered through Public Enterprises Proclamation No. 25/1984.
Vision
Become the utility that fully Energizing the Ethiopian Economy and People in 2030.
Mission
Become the utility that under spins the economy and social transformation through delivery of cost effective, safe, reliable and high-quality power. Bulk Power purchase and sale, construct & operate off grid Generation, sub-transmission and distribution Networks. EEU shall strive towards achieving international standards of customer care through sustained capacity building, operational and financial excellence, state-of-the-art technologies while ensuring highest standards of corporate governance and Ethics.
Ethiopian Electric Utility External Vacancy Announcement
ማሳሰቢያ:-
1. በተራ ቁጥር 1 ላይ ለተጠቀሰው የስራ መደብ የታዴስ የጤና ጥበቃ የሙያ ፈቃድ ማስረጃ፣ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት (COC) ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
2. በተራ ቁጥር 2 ላይ ለተጠቀሰው የስራ መደብ የሚቀርብ የት/ት ማስረጃ ሲ.ኦ.ሲ (COC) ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ 3. አመልካቾች ለሚያቀርቡት የስራ ልምድ ማሰረጃዎች ተገቢውን የመንግስት ግብር የተከፈለበት ሊሆንይገባል፡፡
4. ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና ሌሎች ተፈላጊ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በዋመ/ቤት ቅጥርና ምደባ ቢሮ፤ ቢሮ ቁጥር 4 እንዲሁም በኤአ ሪጅን ዲስትሪክት ኤአ የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮዎች
ፕሮጀክት ፖርትፎሊዩ ማኔጅመንት የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ እና በክልል ዲስትሪክት የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮዎች በስራ ሰዓት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን::
5. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-156-20-50 ላይ መደወል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
NB:-Whenever you are looking for jobs in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel
https://t.me/elelanajobs