የፅሁፍ ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ከዚህ ቀደም ምዝገባ ማከናወኑ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም እሁድ መጋቢት 14፣ 2017 ዓ.ም ጠዋት 2:30 በአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም በሁሉም ክልሎች ዋና ከተማ ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን ከዚህ በታች የገለፅን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ጥብቅ ማሳሰቢያ፡-
– ለፈተና የተመረጠው በመጀመሪያ ዲግሪ የተመዘገቡትን ሲሆን በዲፕሎማና በሌብል የተመዘገባችሁ ወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል።
– ፈተናው ጠዋት 2:30 ከሰአት 7:30 የሚጀምር ሲሆን በሰአቱ የአልተገኘ ተፈታኝ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
– ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባችኋል።
– ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ /ስልክ / ይዞ መግባት አይፈቀድም
– የስም ዝርዝራችሁ ካለበት ቦታ ውጭ ቦታ ቀይሮ መፈተን አይቻልም።

- ለፈተና የተመረጠው በመጀመሪያ ዲግሪ የተመዘገቡትን ሲሆን በዲፕሎማና በሌብል የተመዘገባችሁ ወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል።
- ፈተናው ጠዋት 2:30 ከሰአት 7:30 የሚጀምር ሲሆን በሰአቱ የአልተገኘ ተፈታኝ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
- ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባችኋል።
- ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ /ስልክ / ይዞ መግባት አይፈቀድም
- የስም ዝርዝራችሁ ካለበት ቦታ ውጭ ቦታ ቀይሮ መፈተን አይቻልም።
የፅሁፍ ፈተና ጥሪ ማስታወቂያ/ከሰዓት 7:30/
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ከዚህ ቀደም ምዝገባ ማከናወኑ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም እሁድ መጋቢት 14፣ 2017 ዓ.ም ከሰዓት 7:30 በአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም በሁሉም ክልሎች ዋና ከተማ ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን ከዚህ በታች የገለፅን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ጥብቅ ማሳሰቢያ፡-
– ለፈተና የተመረጠው በመጀመሪያ ዲግሪ የተመዘገቡትን ሲሆን በዲፕሎማና በሌብል የተመዘገባችሁ ወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል።
– ፈተናው ጠዋት 2:30 ከሰአት 7:30 የሚጀምር ሲሆን በሰአቱ የአልተገኘ ተፈታኝ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
– ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባችኋል።
– ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ /ስልክ / ይዞ መግባት አይፈቀድም
– የስም ዝርዝራችሁ ካለበት ቦታ ውጭ ቦታ ቀይሮ መፈተን አይቻልም።
ከሰዓት — አዲስ አበባ ኮልፌ ቴክ Download
ከሰዓት — አዲስ አበባ ልደታ ቴክ Download
ከሰዓት — ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ Download
ከሰዓት — ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ቴክ Download
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ከዚህ ቀደም ምዝገባ ማከናወኑ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም መጋቢት 13 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም በሁሉም ክልሎች ዋና ከተማ ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን ከዚህ በታች የገለጽን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
link: https://kebenajobs.com/job/ethiopian-immigration-citizenship-service-call-for-exam-march-19-25/
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
NB:-Whenever you are looking for in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel
https://t.me/elelanajobs
To apply for this job email your details to admin@kebenajobs.com