The Immigration Citizenship Service, a pivotal national institution, has been established following a significant restructuring process outlined in Proclamation No. 1263/2014, along with a directive for the reorganization of federal government institutions under Directive No. 449/2014. This service plays a crucial role in the nation’s governance and development. It is tasked with overseeing the registration of vital events and national identification works, a fundamental aspect in affirming citizens’ identities and their freedom of movement.
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ከዚህ ቀደም ምዝገባ ማከናወኑ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም መጋቢት 13 እና 14/ 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም በሁሉም ክልሎች ዋና ከተማ ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን ከዚህ በታች የገለጽን መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ጥብቅ ማሳሰቢያ፡-
- ለፈተና የተመረጠው በመጀመሪያ ዲግሪ የተመዘገቡትን ሲሆን በዲፕሎማና በሌብል የተመዘገባችሁ ወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል።
- ፈተናው ጠዋት 2:30 ከሰአት 7:30 የሚጀምር ሲሆን በሰአቱ የአልተገኘ ተፈታኝ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን።
- ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባችኋል።
- ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ /ስልክ / ይዞ መግባት አይፈቀድም
- የስም ዝርዝራችሁ ካለበት ቦታ ውጭ ቦታ ቀይሮ መፈተን አይቻልም።
አዲስ አበባ
- በልደታ ክ/ከ ስብሰባ አዳራሽ: ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን
👇👇👇👇👇
A.A Lideta. Com or https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/A.A-Lideta.-Com.pdf
- የአዲስ አበባ ሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ስብሰባ አዳራሽ (አዲሱ ገበያ ሸገር መናፈሻ):-ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን
👇👇👇👇👇
AA. Civil Com or https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/AA.-Civil-Com.pdf
- በቂርቆስ ክ/ከ ስብሰባ አዳራሽ:ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን
👇👇👇👇👇
AA. Kirkos Com or https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/AA.-Kirkos-Com.pdf
- ኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ስብሰባ አዳራሽ (ፒያሳ እናት ህንጻ ፊት ለፊት):ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን
👇👇👇👇👇
AA. Stat Com or https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/AA.-Stat-Com.pdf
- በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ ስብሰባ አዳራሽ (ቤተል አካባቢ): ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን
👇👇👇👇👇
A.A Kolfe Comor https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/A.A-Kolfe-Com.pdf
- ድሬዳዋ: ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን
👇👇👇👇👇
DiredawaDiredawa or https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/Diredawa.pdf
- አማራ:
ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን
👇👇👇👇👇
Amhara or https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/Amhara.pdf
- ኦሮሚያ:
ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን👇👇👇👇👇
oromia or https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/oromia.pdf
- ሲዳማ: ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን
👇👇👇👇👇
sidama Or https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/sidama.pdf
- ሶማሊ: ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን
👇👇👇👇👇
somali or https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/somali.pdf
- ሐረሪ: ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን
👇👇👇👇👇
harari or https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/harari.pdf
- ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ:ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን
👇👇👇👇👇
Debub merab ethiopia or https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/Debub-merab-ethiopia.pdf
- ደቡብ ኢትዮጵያ: ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን
👇👇👇👇👇
debub ethiopia or https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/debub-ethiopia.pdf
- ቤንሻንጉል ጉሙዝ: ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን
👇👇👇👇👇
Benishangulgumuz or https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/Benishangulgumuz.pdf
- ማዕከላዊ ኢትዮጵያ:ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን
👇👇👇👇👇
meakalawi ethiopiaማዕከላዊ ኢትዮጵያ or https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/meakalawi-ethiopiaማዕከላዊ-ኢትዮጵያ.pdf
- ትግራይ:ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን
👇👇👇👇👇
Tigray or https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/Tigray.pdf
- ጋምቤላ:ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን
👇👇👇👇👇
Gambella or https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/Gambella.pdf
- አፋር:ለፅሁፍ ፈተና ያለፋችሁ ስም ዝርዝራችሁን
👇👇👇👇👇
Afar or https://kebenajobs.com/wp-content/uploads/2025/03/Afar.pdf
NB:-Whenever you are looking for in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel
https://t.me/elelanajobs