Ethiopian Industrial Parks Development Corporation (IPDC)

The Ethiopian Industrial Parks Development Corporation (IPDC) was established in 2014, as one of the public enterprise. Inspired from the full support of government, IPDC is becoming an engine of rapid industrialization that nurture manufacturing industries, to accelerate economic transformation, promote and attract both domestic and foreign investors.

የሥራ ማስታውቂያ

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ መመደብ

Qualification: accounting,adult-education,biomedical-science,civil-engineering,construction-technology-and-management,development-management,disaster-risk-management,driver,electricity,health-science,human-resource-management,information-technology,nurse,office-administ ration,record-management,secretary,security-management,urban-managment

ማሳሰቢያ፣

የምዝገባ ሁኔታ፡- በኦንላይን ብቻ ሲሆን ለሥራ መደብ የሚያስፈልጉ የትምህርት፣ ሥራ ልምድ እና ሌሎች ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ /PDF/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባችኋል።
የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት በሥራ ሠዓት ብቻ ይሆናል፡፡
አመልካቾች ከስራ መደቡ ጋር ቀጥተኛ የሆነ የስራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
በተራ ቁጥር 12 ላይ የተጠቀሰዉ ክፍት የሥራ መደብ ለአንድ ዓመት ኮንትራት ሆኖ እንደአስፈላጊነቱ ሊታደስ የሚችል ሲሆን ቀሪዎቹ ክፍት የሥራ መደቦች ቋሚ ናቸዉ፡፡
የስራ ልምድ ከግል ተቋም ሲቀርብ ተገቢዉን ግብር ስለመክፈሉ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርበታል፡፡
ስልክ ቁጥር 0471110060/0471110058
ጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ

Click Here To Apply

Or https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdLiS-AxDih-U2YvSc52q0ZsWPGdsU45vXuKnJRaMgiXMoBXw/viewform

NB:-Whenever you are looking for jobs in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel
https://t.me/elelanajobs