Ethiopian Ministry of Revenues

Ethiopian Ministry of Revenues External Vacancy Announcement

12 Open Position
Qualification: Accounting,banking,business-administration,cooperative-accounting,development-economics,economics,finance-management,information-system,management,public-administration,public-finance-management

Deadline: May 23, 2023

ማሳሰቢያ

1.አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ አለባቸው::

2. ከግል ድርጅት የሥራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች የሥራ ግብር ስለመከፈሉ በሥራ ልምድ ማስረጃው ላይ መጠቀስ አለበት፡፡

3. መ/ቤቱ ከምዝገባ በኋላ ለፈተና የሚያቀርባቸው የተመለመሉትን /Short sted/ ብቻ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

4 ማንኛውም ተወዳዳሪ ብቃቱ በፈተና ከተለየ በኋላ ተቋሙ በሚመድበው ቦታ ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነች፤

5. ዲግሪ በሚጠይቁ የሥራ መደቦች ላይ የሚወዳደሩ ሥራ ፈላጊዎች የመመረቂያ የተጠቃለለ ነጥብ ICGPA) ቢያንስ 2.00 እና ከዚያ በላይ ያላቸው መሆን እለባቸውደ :

6. ከግል የትምህርት ተቋም የተመረቁ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን በኢዴዲሪ

የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን ትከክለኛነቱንና አገባብነቱን አረጋግጠው ካላቀረቡ መመዝገብ የማይችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

7. ” በሥራ ልምድ የሚመዘገቡ ተመዝጋቢዎች ከሰሩበት ተቋም የሥነ-ምግባር ሁኔታ የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::

8.የተጭበረበረ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ወዘተ… ማስረጃ በዲሲፕሊን የሚያስከስስ ከመሆኑም በላይ በወንጀል ተጠያቂነት የሚያስከትል ይሆናል፡፡

9. ምዝገባው 7/9/2015 ዓ.ም ጀምሮ ለ5 /አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ይካሄዳል፡፡

10. የምዝገባው ቦታ በድዳዝሚ ቅ/ጽ/ቤት የሰው ኃብት ሥራ አመራር ቡድን ቡሮ ቁጥር 205 በአካል መገኘት ነው።

11. የምዝገባው ቦታ፡- ጅግጅጋ ታከስ ማዕከል ቀይ መስቀል ጎን መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ስተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0251-11-08-12/ 0252-78-68-90

የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት