Ethiopian Road Authority (ERA) is a government body established in 1951 in Addis Ababa, Ethiopia that operates under the Ministry of Works and Urban Development and is responsible for road construction and monitoring and the maintenance of trunk and major link roads as well as infrastructure project management.
Ethiopian Road Authority (ERA) External Vacancy Announcement
ማሳሰቢያ፣
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት ıo ተከታታይ የሥራ ቀናት ካሪኩለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት ማስረጃ በግልጽ በሚታይ ኮፒ እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ለሁሉም በግልጽ የሚታይ ኮፒን በማያያዝ፤ የሚወዳደሩበትን የሥራ መደብ ተራ ቁጥር እና የመደቡን መጠሪያ በመግለጽ ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር /አስተዳደር ቡድን 2/ ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 አ.አ. በመላክ በመመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤የስልክ ቁጥር +251-15-47-28 በመጠቀም ክትትል ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
NB:-Whenever you are looking for jobs in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel
https://t.me/elelanajobs