Federal Judicial Admnistration Council Secretariat Call For Exam
ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እጩ ተወዳዳሪዎች በሙሉ
……………………………………………
የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ጽ/ቤት ጥር 29 2015 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለፌደራል ፍርድ ቤቶች በዳኝነት የስራ መደብ ላይ ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት ምዝገባ የተከናወነ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኝነት ለመወዳደር ተመዝግባችሁ ስትጠባበቁ ከነበራችሁ ተወዳዳሪዎች መካከል መስፈርቱን በማሟሟላት ለጽሁፍ ፈተና ያለፋችሁ እጩ ተወዳዳሪዎች ስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተገለጸ መሆኑን እየገለጽን የጽሁፍ ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜና ቦታ በቀጣይ የምናሳውቅ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- መልዕክቱ ለሁሉም ተወዳዳሪዎች ይደርስ ዘንድ በተቻለ አቅም መልዕክቱን እንድታጋሩልን እንጠይቃለን፡፡
Federal Judicial Admnistration Council Secretariat Call For Recruitment
ጉዳዩ፡- ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኝነት አመልካቾች፣
የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ለፌደራል ፍርድ ቤቶች ዳኞችን ለመሾም ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው የቅጥር ማስታወቂያ መሰረት በፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ጽ/ቤት የተወዳዳሪዎች ምዝገባ የተከናወነ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረው በፌደራል የዳኝነት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1233/13 አንቀጽ 22/4/ መሰረት በልዩ ሁኔታ ለመሾም በአዋጁ ድንጋጌ መሰረት የተጠየቀውን መስፈርት የምታሟሉ ለመሆኑ በአምስት ቀን ውስጥ ማስረጃዎችን ለጉባዔው ጽ/ቤት እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
NB:-Whenever you are looking for jobs in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel
https://t.me/elelanajobs