Ministry of Labor and Skills

The Ministry of Foreign Affairs has developed technology that protects the safety and interests of our citizens and prevents corruption, and is providing a very fast service.
Therefore, due to the reform activities carried out by the ministry in coordination with the stakeholders and the quick service provided in the sector, as well as the new agreements we are entering into with various countries to expand the reach of deployment, the citizens who are willing to register and receive training in the listed professional fields are in the labor market information system of Ethiopia. We urge you to register on the lmis.gov.et website.
According to the direction of the reform that we set to make the employment of foreign countries strengthen the rights, safety and interests of the citizens and not only partially trained manpower, but also include the deployment of trained manpower and modernized services, the preparation phase has been completed and put into action. . Therefore, according to the agreement, the professional areas requested are as follows.

ሚኒስቴሩ ወደውጭ ለሥራ የምልከው ሰው እያጠረኝ ነው አለ
የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በዘረጋው የውጪ ሀገር የሥራ ስምሪት ገበያ ላይ ሂዶ ለመስራት ከሀገራት ከሚቀርበው ጥያቄ አንፃር፤ በከፍተኛ ሁኔታ የሚላኩ ዜጎች እጥረት መኖሩ ተገልጿል፡፡
ከመዳረሻ ሀገራት በኩል በርካታ የሰለጠነ የሰው ሀይል ጥያቄን ለኢትዮጵያ እንደሚቀርብ ለአሐዱ የገለጹት፤ በሚኒስቴሩ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ፕሮጀክት ፅ/ቤት ኃላፊ ብርሀኑ አለቃ ናቸው፡፡

በብዛት የሰው ሀይል ጥያቄ ያለባቸው ሀገራት በሙሉ ከኢትዮጵያ ሰው ለመውሰድ ፍላጎት እንዳላቸው አንስተው፤ ከመካከለኛው ምስራቅ ኳታር፣ ሳውዲ አረቢያ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ ኩዌት፣ ሊባኖስ እና ጆርዳን እንዲሁም ከአውሮፓ ሀገራት ደግሞ ጀርመን፣ ስዊድን፣ ኖርዌይ እና ፖላንድ በከፍተኛ ሁኔታ ከኢትዮጵያ የሰው ሀይል የሚፈልጉ ሀገራት መሆናቸውን አስታውቀዋል።
እነዚህ ሀገራትም በጥቅሉ በሚሊዮን የሚቆጠር የሰው ሀይል ጥያቄን እንደሚያቀርቡ ተናግረዋል።

ከዚህ ቀደም በዓመት ከ50 ሺሕ ያልበለጠ የሰው ሀይል ወደ ውጪ ሀገራት ይላክ እንደነበር ያነሱት ኃላፊው፤ “አሁን ላይ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በመጣው ለውጥ አማካኝነት በትንሹ እስከ 400 ሺሕ ሰው ይላካል” ብለዋል። ይሁን እንጂ አሁን ላይ ሀገራት ከሚያቀርቡት ቁጥር አንፃር ከፍተኛ የሰው ሀይል እጥረት ስለመኖሩ ተናግረዋል።
በዚህም ሰዎችን ለሥራ ከማሰማራት አኳያ ብቻም ሳይሆን፤ ኢትዮጵያም ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ጥቅም እንዳላገኘች ኃላፊው ተናግረዋል፡፡
ስለዚህም ማንኛውም ሰው በየሙያው ሰልጥኖ ተገቢውን የምዘና ፈተና በመውሰድ፣ የሥራና ክህሎት በሚያዘጋጀው የሥራ ገበያ አሰራር ላይ በመመዝገብ እና በየቀበሌው ባሉት የመረጃ መቀበያ ጣቢያዎች አስፈላጊ መረጃዎችን በመሙላት የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆን ጥሪ አቅርበዋል።

Ministry of Labor and Skills የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም የሚያስጥብቅ እንዲሁም በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ብቻ ሳይወሰን የሰለጠነ የሰው ሃይል ስምሪትን የሚያካትት እና የዘመነ አገለግሎት እንዲሆን ባስቀመጥነው የሪፎርም አቅጣጫ መሰረት ወደ አውሮፓ (Sweden and Norway) ገበያ ለመግባት ቀደም ብሎ በተጀመረ ጥረት የዝግጅት ምዕራፍ ተጠናቆ ወደ ተግባር ተገብቷል። በመሆኑም በስምምነቱ መሰረት የተጠየቁ የሞያ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው።

1- Cardiologist
2- Marketing specialist
4- Chemical engineer
5- Bass driver
6- Architect
7- Accountant
8- Automotive technician
9- Laboratory technician
10- IT specialist
11- Pharmacist
12- sales professional
13- Software expert
14- Medical doctor
15- computer repair specialist
16- Nurse
17- Graphic designer
18- Hairdresser
19- Customer service specialist

20 – የቧንቧ ሰራተኛ

21 – ሞተረኛ

Therefore, citizens who want to take advantage of this opportunity by fulfilling the necessary training and other criteria are invited to register in the Ethiopian Labor Market Information System https://lmis.gov.et and take advantage of this opportunity.

NB:-Whenever you are looking for  in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel
https://t.me/elelanajobs