ሸዋ ሾፒንግ ሴንተር ለቦሌ ቅርንጫፍ፣ ለሳርቤት ቅርንጫፍ፣ ለመገናኛ ቅርንጫፍ፣ ለ22 ቅርንጫፍ፣ ለአየር ጤና ቅርንጫፍ እና ለጦር ኃይሎች ቅርንጫፍ ከዚህ በታች በተገለጹት የስራ መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከላይ ከተገለፀው ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መጥተው መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
Shoa Shoping Center External Vacancy Announcement.
Position 1 – ፀኃፊ (Secretary)
የትምህርት ደረጃ: በሴክሬታሪ ሳይንስ ዲፕሎማ
ተፈላጊ ብዛት: 20
Position 2 – ሽያጭ (Sales)
የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
ተፈላጊ ብዛት: 100
Position 3 – ካሸር (Cashier)
የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
ተፈላጊ ብዛት: 30
Position 4 – ፅዳት (Janitory)
የትምህርት ደረጃ: ማንበብና መፃፍ የምትችል
ተፈላጊ ብዛት: 50
Position 5 – ሱፐርቫይዘር (Supervisor)
የትምህርት ደረጃ: በሶሻል ሳይንስ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያለው/ት
ተፈላጊ ብዛት: 20
Position 6 – ጫኝ እና አውራጅ
የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
ተፈላጊ ብዛት: 50
መመዝገብ የምትፈልጉ አመልካቾች ዶክመንታችሁ ፎቶ ኮፒ በማድረግ:-
1. የስልክ ቁጥር
2. የመኖሪያ አድራሻ ልዩ ስሙን
3. የምትመዘገቡበትን የስራ መደብ በመጻፍ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
መመዝገቢያ አድራሻ:-
ወሎ ሰፈር ቦሌ ማተሚያ መዳኒትና ምግብ ቁጥጥር ባለስልጣን አጠገብ
ሸዋ ሾፒንግ ሴንተር
ስልክ ቁጥር:- 0929858806
Application Deadline: March 16, 2023
NB:-Whenever you are looking for jobs in Ethiopia, just remember Elelanajobs.
For More updates Join Our Official Telegram Channel
https://t.me/elelanajobs